መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #4 / Song #4
በጌታ ደስታ
Joy in the Lord
ምድብ / Category:
ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author:
ዮሴፍ ታደሰ
ዓመት / Year:
2019
👁️ Views:
8
በጌታ ደስታ፣ ልቤ ይደሰታል
የድነት መዝሙር፣ ምላሴ ያከብራል
በመንፈስ ቅዱስ፣ እሞላለሁ
ክብሩን እገልፃለሁ
1.
በእርሱ ተስፋ ይገኛል
በእርሱ ደስታ ይሞላል
በእርሱ ብርሃን እራለሁ
ስሙን እወድሳለሁ
2.
የማይለወጥ ፍቅሩ
የማይቋረጥ ምሕረቱ
በየቀኑ ያድሳል
ሕይወቴን ይቀይራል
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#17h
ቅዱስ ቅዱስ ብለው መላዕክት ዘመሩ
#234d
ድካም ይዞኛል
#264d
ጌታ ያደረገው ለኔ የሠራልኝ
#138
እነሆ ደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ በሩን
#44
አቻምና በድል አልፈናል