ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #26d / Song #26d

የጌታን መንገድ እከተላለሁ (3)

english translation

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
የጌታን መንገድ እከተላለሁ (3)
ወዴ ኋላ አልመለስም።
1.
ሕይወቴን ሁሉ ለኢየሱስ ሰጠሁ (3)
ወደ ኋላ አልመለስም።
2.
ኢየሱስ ብቻ ከኔ ጋር ቢኖር 3)
ወደ ኋላ አልመለስም።
3.
መስቀል ከፊቴ ዓለም ክኋላ (3)
ወደ ኋላ አልመለስም።
4.
ሌሎች ቢክዱ እኔ አልተወውም (3)
ወደኋላ አልመለስም።
100%
100%