ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ (2)
የማልረባም ብሆን አምላኬን
ልጁን ለኔ አውርዶ አወካኝ
1.
ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ሚ ዳጋ መንገድ
በጣም የበደልኩኝ ኃጢአተኛም ነበርኩ
ግን አዳፔ ከላይ ፍቅር ሰጠኝ ሰላም
ልጁን ለኔ አውርዶ አወጣጓ።
2.
ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ
ግን እርሱ ነገረኝ ነፃ እንደምወጣ
ከዚያም አነሣና ክብርን አቀዳጀኝ
ልጁን ለኔ አውርዶ አወጣኝ።
3.
ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ
ከማዕበሉ አሁን ወደ እርሱ እጠጋለሁ
ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራን
ጌታ ለኔ ወርዶ አወጣኝ፡፡
4.
ሰማያዊ መቅድ ሰላምን ከሰጠኝ
ጌታ ሆይ ሕይወቴን ላንተ እሰጣለሁኝ
ከእንግዲህ እጄን ያዝ ካንተ ጋር አቁመኝ
ልጁን ለኔ አውርዶ አወጣኝ።