ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #136d / Song #136d

አሸነፈ ሞትን አሸነፉ (2)

english translation

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: አቃቂ ሙሉ ወንጌል «ህ» መዘምራን
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
አሸነፈ ሞትን አሸነፉ (2)
ያ የሱስ የድል ንጉሥ
1.
ይህን ጌታ ወግረው ቢያገገላቱት
በመስቀል ላይ ቢሰቅሉት
በሞቱ ሞታችን ተሻረ
ዲያብሎስ አፈረ።
2.
ከመስቀል አውርደው ቀበሩት
ጠባቂም አቆሙበት
ምኑ ነው ለዚህ ጌታ
ሞትን ለሚረታ።
3.
መቃብሩን ሄደው ቢያዩት
ባዶ ሆኖ አገኙት
ለካስ ተንሰቷል ጌታ
ለሞት መች ተረታ።
4.
በመስቀል ላይ ባረገው ጀግንነት
ብዙዎችን ጠራ ወደ ሕይወት
የሞትን መውጊያ ሰበረ
ድልን አበሠረ።
100%
100%