ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #184d / Song #184d

ጌታ ለኔ የሆነልኝን

english translation

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
ጌታ ለኔ የሆነልኝን
ደግሞ እንድወርሰው ቃል የገባልኝ
አይቀርም አይቀርም
ተስፋውን የሰጠኀኝ እሱ አይዋሸም
እንደተናገረው ታማኝ ነው ሊያደርገው።
1.
አምላኬ ለእኔ የተናገረኝን
ዳግሞ እንድወርሰው ቃል የገባልኝን
አይቀርም ወርሳለሁ በአጄ አስገባዋለሁ
አምላኬን ታምኜ መች ባዶ ቀራለሁ
2.
በጠላቶቼ ፊት አንበጣ አይደለሁ
እረታለሁ እንጂ ከቶ አልረታም
አምላኬ ያየልኝን ያነው የምወርሰው
ጠላቴ ቢለፋ እንዲያው በከንቱ ነው
3.
ተራራ ቢሆንም እኔ በዓይኒ ማየው
ይቻለዋል ጌታ ደልዳላ ሊያደርገው
ስለዚህ አልፈራም በሱ እታመናለሁ
አንደ ማይጥለኝ ይህንን አውቃለሁ
100%
100%