ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #212d / Song #212d

ምራን እረኛችን

english translation

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 4
1.
ትርጉም ያለው ኑሮ መኖር አስተምረን
የሰላሙን ንጉሥ ንገሥ በሕይወታችን
ምራን እረኛችን ኢየሱስ ተስፋችን
ፀንተን እስከምንደርስ በሰማይ ቤታችን (2)
2.
ውዱ አምላካችን አንተ ነህ መሪያችን
ጥበቃህ አይለየን ሲዝል ጉልበታችን
3.
ስንፈራ ስንደክም ስንተክዝ ስናዝን
ጌታ ሆይ በመንፈስህ አበርታን አጽናናን
4.
ጠውልገን እንዳንቀር ሙላን በባርኮትህ
ዓለምልመን በፀጋህ አቁመን ለክብርህ
5.
ከውስጥም ከውጭም ፈተና ሲያጠቃን
አትለየን እምባችን ኢየሱስ እረኛችን
100%
100%