በጎ ነው በጎ ነው
የእግዚአብሔር አላማ
ጆሮ ያለው ይስማ
1.
1. የጌታን መከራ ሞቱህ እንዳትረሱ
ለምን ጣፋጭ ብቻ መራራም ቅመሱ
በደስታ ጊዜ እንደምትዘምሩ
በመክራም መሃል ኢየሱስ አክብሩ
2.
2. ምታመልከው አምላክ መዋጋትን ያውቃል
በእሳት ውስጥ አልፎ ከእሳት ያወጣል
አንተም በሕይወትህ አምላክህን ምሰል
በረክት ብቻ አይደል መከራም ተቀበል
3.
3. የመከራ እንጀራ የመከራ ውኃ
ቢያንከራትትህ የሕይወት በርሃ
ክረምት ይመጣና ያለመልምሃል
በጠላቶችህ ፊት በዘይት ይቀባሃል።