ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #124d / Song #124d

ይመስገን ጌታ ይመስገን

English Transition

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: Unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
ይመስገን ጌታ ይመስገን
ይመስገን ኢየሱስ ይመስገን
ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን
ለዚህ ሁሉ ያደረሰን
1.
እንደ ሰው ፈቃድ ቢሆን
እስከዛሬም ባልኖርን
ግን ኢየሱስ ፈቀደና
በድል ቆምን እንደገና (2)
2.
ጠላት መች ይህን ወዶ?
አቃተው እንጂ ተዋርዶ
ድሉ የአምላክ ሆኖበት
ያለቅሳል በእኛ መነሣት (2)
3.
ሞትም ቢገጥመን እኛ
ትንሣዔ አለን ዳግመኛ
ከእርሱ ፍቅር ሊለየን
ማንም አይችልም ሊያስቀረን (2)
100%
100%