ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #76d / Song #76d

መንገዴን አደራ አደራ

English Translation

ምድብ / Category: ስግደት / Worship
ደራሲ / Author: Unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 4
መንገዴን አደራ አደራ ( 2)
በእሳት ውስጥ ሳልፍ ጌታ
ፍፁም እንዳልፈራ
1.
መሻገር ሲያቅተኝ
በበረሃ ውስጥ
ኃይልህ ይውረድብኝ ጌታ
ከመስቀልህ ሥር
2.
ጌታ ሆይ ጠብቀኝ
አልሁን ከዳተኛ
መጥቶ ይቀስቅሰኝ ልጅህን
መንፈስህ ስተኛ
3.
ሩጫዬን ልጨርስ
አክሊል እንዳገኝ
ልብሴን ቀይርልኝ ኢየሱስ
በቤትህ ልኑር
4.
የድካም ዘመኔን
ስጨርስ አንድ ቀን
በከበረው ደምህ ኢየሱስ
አድርሰኝ እቤትህ
100%
100%