መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #33h / Song #33h
የየሱስ ስም ተቀበል
Take the Name of Jesus With You
ምድብ / Category:
ስግደት / Worship
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
3
1.
የየሱስን ስም ተቀበል
አንተ ችግረኛ ልጅ
መጽናናትን እንዲሰጥህ
በምትሔድበት ሁሉ
ክቡር ስም ጣፋጭ ስም የዘላለም ደስታ ነው (2 ጊዜ)
2.
የርሱን ስም ካንተ ጋር ወስደህ
እንደ ጋሻ አድርገው
ፈተና ቢመጣብህም
በጸሎት ወደርሱ ሒድ
3.
የየሱስ ስም የከበረው
ልባችን ያስደስታል
በፍቅሩ ይቀበለናል
ስናወድሰው ልንኖር
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#39h
የበረከት ዝናብ አለ
#174d
በትዕግሥት ጸጥታ በጸሎት ቆይታ
#34h
በየሰዓት በየጊዜው
#222
አሁንስ ልነሳ ልንበርከክ ልፀልይ
#66d
ኦ ግሩም ኃይል ነው