ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #122d / Song #122d

በክብር ፡ ልናየው

English Translation

ምድብ / Category: ስግደት / Worship
ደራሲ / Author: Unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 6
በክብር ልናየው
ተዳርሷል ጊዜያቱ ልንቀበለው (፪x)
1.
በግርማ ሲገለጥ በአሕዛብ ለመፍረድ
ምንኛ ዕድለኛ ነኝ ለክብሩ የቆምኩት?
2.
ለነፍሣችን ዕረፍት ሊሰጥ ጌታችን
ቀናቱ ተዳርሷል ሊሰበስበን
3.
ተንቀው የነበሩት ፃድቃን ደስ ሲላቸው
የዓለም ልጆች ግን ለቅሶ ነው ግብዣቸው
4.
ተስፋ ሳንቆርጥ በክፉ ምኞት
በእምነት እንቁም ጌታችንን ለማየት
100%
100%