ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #27h / Song #27h

ጸጥ በሉ ጸጥ በሉ

Be Silent, Be Silent

ምድብ / Category: ስግደት / Worship
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
ጸጥ በሉ ጸጥ በሉ
አታሾክሹኩ
ጸጥ በሉ አድምጹ
ቃላትን ስሙ
በቀስታ ግቡ
አምላክ ከዚህ ነው
በቀስታ ግቡ
እርሱን እንድንቀርብ
2.
ጸጥ በሉ ጸጥ በሉ
ቦታው ቅዱስ ነው
ከመሠውያው ስር
ቃሉን አድምጹ
3.
ጸጥ በሉ ጸጥ በሉ
ጸሎት እናድርስ
የኤድንን ደስታ
ታገኛላችሁ
4.
ጸጥ በሉ ጸጥ በሉ
ጸጋውን አስቡ
ጸጥ በሉ ጸጥ በሉ
ጌታን ደጅ ጽኑ
100%
100%