መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #60h / Song #60h
ጸሎት ስፍራ
The Beautiful Garden of Prayer
ምድብ / Category:
ጸሎት / Prayer
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
የሱስ ለጸሎት ይጠብቀናል
አስገራሚ ከሆነው ሥፍራ
የሱስ ብርሃን ይበራልናል
ከተዋበው የጸሎት ሥፍራ
አስገራሚው ሥፍራ የሚጸለይበት
የተዋበ የጸሎት ሥፍራ
የሱስ ሲጠብቀኝ በሩን ሊከፍትልኝ
ወደሚያምረው የጸሎት ሥፍራ
2.
የሱስ ለጸሎት ይጠብቀኛል
ችግሬን ሁሉ አቀርባለሁ
የሚያጽናና ቃልም እሰማለሁ
3.
የሱስ ለጸሎት ይጠብቅሃል
ከዚያ ልተገናኘው ይሻል
ተምበርክከህ በረከት ተቀበል
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#223
ኃይል ያለው በጉልበት ላይ ነው
#68h
ወዳንተ አቅርበኝ
#69h
አምላኬ ወዳንተ
#71h
ነፍሴን ተናገር
#76h
አባታችን ጌታችን ሆይ