1.
ድምፅህን ሰማሁ ጌታ ያንተ ነኝ
ፍቅርህን የነገረኝ እጄን ዘርግቼ ወደ ጌታዬ
ወደ አንተ እንድቀርብ
ወደ አንተ አቅርበኝ ጌታ ወደ መስቀልህ ቦታ ወደ አንተ አንተ አቅርበኝ ጌታ
ወደ መስቀልህ ቦታ
2.
ላገልግሎትህ ቀድሰኝ አሁን
በመለኮታዊ ኃይል በጽኑ ተስፋ አንተን ልመልከትፈቃዴም ላንተ ይሁን
3.
ደስታ ይገኛል በዙፋንህ ፊት
በጸሎት ስምበረከክ
ከአምላኬ ጋር ስነጋገር
ወዳጄ ይሆነኛል
4.
ምን ያህል ጥልቅ ነው
እውነተኛ ምንጭ
የሚያገኝ ካንተ ፍቅር
በመጨረሻ ልናገኘው ነን
በሰላም ከደደስን