1.
ዛሬ በጣም የሚያዝኑትን
ልቦች ሁሉ
ሁልጊዜም ባዘን የተሞሉ
የአምላክን ተስፋ ሰባኮች ንገሩ
በደስታም መንገዱን አብሩ
መንገዱን በደስታ አብሩ
ጨለማን በብርሃን አብሩ
ያዘኑን በገርነት አስደስቱ
መንገዱን በደስታ አብሩ
2.
ሸክማችሁ የበዛባቸውንም ሁሉ
በኃጢዓት ሁሉም የተሞሉ
እላንት የአምላክን
ተስፋ ተናገሩ በደስታም
መንገዱን አብሩ
3.
ሰዎች ከጨለማ
መውጣት ሲደክማቸው
ፈታኝውም ሲፈትናቸው
እላንት የአምላክን
ተስፋ ተናገሩ በደስታም
መንገዱን አብሩ