1.
ፈተናን አሸንፍ በአምላክ ጸጋ
በየጊዜው ተግተህ በእምነት ተቋቋም
ልብህም በአንዳች አያመንታ
የሱስን ብቻ እይ ከቶ አትወድቅም
2.
ከክፉ ምኞት ራቅ መጥፎ ቃላት ሽሽ ያምላክን ስም አክብር ትዕቢትን አርቅ ትሁትና ቅን ሁን ደግ ቸርም ታጋሽ የሱስን ብቻ እይ ከቶ አትወድቅም
3.
ድል ለነሳ ሁሉ አክሊል ይሰጣል በእምነት ብንጠጋው አያሳፍርም እርሱ አዳኛችን አብሮን ይሆናል ለሚገጥመን ሁሉ ኃይል ይሰጠናል