ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #81h / Song #81h

ለየሱስ ንገር

Tell it to Jesus

ምድብ / Category: የክርስቲያን ኑሮ / Christian Life
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ደክሞህ እንደሁ
ከብዶህ እንደሁ ልብህ
ለየሱስ ንገር ለየሱስ ንገር
ኃዘን ቢሰማህ ደስታም ቢለይህ
ብቻ ለየሱስ ንገር
ለየሱስ ንገር ለየሱስ ንገር
ለታወቀው ወዳጅህ
እንደርሱ ያለ ወዳጅ የለህም
ብቻ ለየሱስ ንገር
2.
ኃዘን ቢሰማህ ቢወርድ እንባህም ለየሱስ ንገር ለየሱስ ንገር
ኃዘን ቢሰማህ ደስታም ቢለይህ
ብቻ ለየሱስ ንገር
3.
ኃዘን ቢከብህ በቀኝ በግራህ
ለየሱስ ንገር ለየሱስ ንገር
የተሰወረ ኃጢዓት ቢኖርህ
ብቻ ለየሱስ ንገር
4.
ሞት ቢመጣብህ ብትጨነቅም
ለየሱስ ንገር ለየሱስ ንገር
ነገ ለሚሆን አያሳስብህ
ብቻ ለየሱስ ንገር
100%
100%