1.
የሱስን ስሻው ከኔ ጋር ነው
ሥፈራና ጭንቀት ሲይዘኝ
እኔን ለመርዳት ዝግጁ ነው
እጅግ ስፈልገው
እርሱን ስፈልገው
እጅግ ስፈልገው
ሊያጽናናኝ ተዘጋጅቷል
እጅግ ስፈልገው
2.
የሱስን በውነት እሻዋለሁ
በማናቸውም አይተወኝም
ለሸክሜ ደስታን ይሰጠኛል
እጅግ ስፈልገው
3.
እኔ ስጠራው ግሩም
ኃይል አለው
ሸክሜን ሁልጊዜ ይሸከማል
የደስታ መዝሙር ይሰጠኛል
እጅግ ስፈልገው
4.
የሱስ የኔ ነው እርሱን ስሻው
የሱስ ስጠራው ይሰማኛል
እንዳልወድቅም ይደግፈኛል
እጅግ ስፈልገው