ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #102h / Song #102h

የንጉሡ ልጅ ነኝ

I Belong to the King

ምድብ / Category: የክርስቲያን ኑሮ / Christian Life
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
የንጉሡ ልጅ ነኝ
የፍቅር ልጁም ነኝ
ከውቡ ግቢው አይለየኝም
ደስታውን ይነግራል
ከላይ እንደሚገኝ
ልጆቹም ክብሩን ይለብሳሉ
የንጉሡ ልጅ ነኝ
የፍቅር ልጁም ነኝ
እርሱ አይተወኝም
የርሱ ነኝ
ይጠራኛል አንድ ቀን
ወደ ሰማይ ቤቱ
በዙፋኑ ፊት እቀርባለሁ
2.
የንጉሡ ልጅ ነኝ
እኔን ይወደኛል
ምሕረቱና ፀጋው ለኔ ነው
ሁልጊዜ ይሰጣል
ከቶም አይተወኝም
እርሱ መጠጊያ
አምባዬ ነው
3.
የንጉሡ ልጅ ነኝ
ተስፋውም እርግጥ ነው
ሁላችንንም ይጠራናል
በሰማይ መንግሥቱ
ወደ ሕይወት ውኃ
በደስታ ስቀርብ በፊቱ
100%
100%