ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #94h / Song #94h

አቀበቱን እወጣለሁ

I'm Pressing on the Upward Way

ምድብ / Category: የክርስቲያን ኑሮ / Christian Life
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
አቀበቱን እወጣለሁ
በየቀኑም አዘግማለሁ
እየጸለይሁ እጓዛለሁ
አምላክ ሆይ አዝልቀኝ
እያልሁ
አምላኬ ሆይ ና አቁመኝ
በሰማይ ሜዳ አድርሰኝ
አምላኬ ደህና አዝልቀኝ
ከላይኛው ሜዳ አድርሰኝ
2.
ፍርሃትና ጥርጥርም
ካለበት ቦታ አልኖርም
ሌሎች ቢኖሩ ያን ወደው
የኔ ምኞት በላይ ይሁን
3.
ዓለምን አሸንፋለሁ
ከሰይጣንም አመልጣለሁ
በሃይማኖት ይሰማኛል
መላእክት ሲዘምሩ ሣል
4.
እላይ ለመድረስ እሻለሁ
የክብሩን ብርሃን አያለሁ
ግን ከዚያ ላይ እስከምደርስ
አምላክ ከኔ አትመለስ
100%
100%