መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #122h / Song #122h
ጌታ መሸሸጊያችን ነው
The Lord's Our Rock
ምድብ / Category:
መታመን / Trust
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
3
1.
ጌታ መሸሸጊያችን ነው
ማዕበሉ ሲነሳብን
ወደርሱ እንጠጋለን
ማዕበሉ ሲነሳብን
ማረፊያችን ስንደክም
መጠጊያችን ስንፈራ
አይጥለንም
ታማኝ መሪያችን
ማዕበሉ ሲነሳብን
2.
የቀን ጥላ የሌት ምሽግ
ማዕበሉ ሲነሳብን
አንፈራም ምንም ቢሆን
ማዕበሉ ሲነሳብን
3.
ምሽግና መጠጊያችን
ማዕበሉ ሲነሳብን
ጠባቂያችን አምባችን ሁን
ማዕበሉ ሲነሳብን
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#109h
እምነቴ ባንተ ነው
#114h
በጌታ ተስፋ ቃል እቆማለሁ
#107h
በክንፉ ሥር
#110h
መልቅህ ጸንቶ ይይዝን ይሆን
#113h
ያምላክን ጸጋ አላውቅም