መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #109h / Song #109h
እምነቴ ባንተ ነው
My Faith Looks up to Thee
ምድብ / Category:
መታመን / Trust
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
እምነቴ ባንተ ነው
የቀራንዮ በግ መድኃኒቴ
ስጸልይ ና ስማኝ
ኃጢአቴን ፋቅልኝ
ኦ ከዛሬ ይዘህ
ላንተ አርገኝ
2.
የደከመ ልቤን
ጸጋህ ያጠንክረው
ልቤን አንቃው
ስለኔ ሞትህልኝ
ኦ ፍቅሬ ለአንተ
ንጹህ ሙቅም
ይሁን ለዘላለም
3.
ሕይወቴ ሲያዝንብኝ
ኃዘን ሲመጣብኝ
አንተ ምራኝ
ጨለማን አጥፋልኝ
እንቤን አብስልኝ
ካንተም አትለየኝ
አንተ ሁነኝ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#111h
ጌታን ማመን
#119h
የሱስ እየመራኝ ሳለ
#118h
ከጌታ ጋር ስንሄድ
#114h
በጌታ ተስፋ ቃል እቆማለሁ
#120h
የሱስ አይጥልም