1.
መልህቅህ ጸንቶ ይይዘን ይሆን
በጭንቀት ሞገድ ስትከበብ
ሞገድ ሲነሳ ኃብል ሲገተር
መልህቅህ ይይዛል ይለቃል
የነፍስ ጠባቂ መልህቅ አለን
ሞገድ ሲነሳ አንፈራም
የየሱስ ፍቅር መልህቃችን
የማይናወጥ ጽኑ አምባችን
2.
ደህና ሲታሰር ጸንቶ ይይዛል
መድኃኒታችን አስሮታልና
ኃብሉም ከርሱ ልብ
ወዳንተ ደርሷል
ባምላካዊ ኃይልም ይጸናል
3.
በሞት ጉርፍ ጊዜ በርግጥ ይይዛል
ውኃው ትንፋሻችን ሲያበርደው
በተነሳው ሞገድ አንወድቅም
ተስፋችን ከኛ ጋር ከሆነ
4.
ዓይናችን የጸሐይን ግባት ሊያይ
የዕንቁን በራፍ ሲያበራልን
ወደ ሰማይ ዳርቻ እንግፋ
ማዕበል ለዘላለም እንዲያልፍ