ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #138h / Song #138h

ሰላም ፈልገሃል

Is Your all on the Altar?

ምድብ / Category: ሰላም / Peace
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ሰላም ፈልገሃል
እምነትም ለማከል
በናፍቆት በትጋት ጸልየሃል
ግን መባረክና
ማረፍ ያቅትህአል
ሁሉንም በመሰውያው ጣል
ሁለመናህ ከመሰውያው ተጥሏል
መንፈስ ልብህን ገዝቶታል
ልትባረክና ልታረፍ የምትችል
ሥጋ ነፍስህንም ስትሰጥ ነው
2.
ከጌታ ጋር
መሔድን ትወዳለህን
ለማግኘት ሰላም
ዕረፍት ብርሃን
ፈቃዱንም አድርግ
ለማምለጥ በሽታን
ሁሉንም ከመሰውያው ጣል
3.
የጌታን ስጦታ
ከቶ አናውቀውም
የለመንነውን በረከትም
ነፍስና ሥጋችን
እስኪገዛን ድረስ
ሁለንም በርሱ እስክንጥል
4.
ከላይ የሚመጣ
ፍቅሩን ማን ያውቀዋል
ልባችን እንዴት ይደሰታል
በእግሩ ሥር ሆነን
ደስታን ስንካፈል
ሁሉን በመሰውያው ስንጥል
100%
100%