ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #140h / Song #140h

ሰላም እንደ ወንዝ

When Peace Like a River

ምድብ / Category: ሰላም / Peace
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ሰላም እንደ ወንዝ በመንገዱ ሲወርድ
ኃዘን ሲመጣ እንደ ማዕበል
የሆነ ቢሆን ካንተ ተምሬአለሁ
ሕይወቴ ደህና ነው እላለሁ
ሰላም ነው በልቤ
ሰላም ነው ሰላም ነው
በልቤ
2.
ሰይጣን ቢቆጣ ፈተናም ቢመጣ በዚህ በተስፋዬ ልጽና
ደካምነቴን አምላክ አውቋልና
ስለዚህ ደሙን አፈሰሰ
3.
ኃጢዓቴ በመስቀል ተቸነከረ በሙሉ አንድም አልቀረ
ምስጋና ላምላክ ላደረገ ይህን
ነፍሴ ሆይ አመስግኝ አምላክሽን
4.
ጌታ ሆይ መምጣትህን አሁን አፋጥን ደመናን አስወግድልን
ጌታ ይመጣል መለከት ይነፋል
ያን ጊዜ ለነፍሴ መልካም ነው
100%
100%