ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #137h / Song #137h

በልቤ ፀሐይ ታበራለች

There's Sunshine in My Soul Today

ምድብ / Category: ሰላም / Peace
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
በልቤ ፀሐይ ታበራለች
በክብር በብርሃንዋ
ብርሃኑም ሁሉን ያበራል
የሱስ የኔ ብርሃን
ብርሃን አለኝ ብሩክ ብርሃን
የደስታ ሰዓታት ሲያልፉ
የፈገግታ ፊቱን ሲያሳይ
በልቤ ብርሃን ይሁን
2.
ዛሬ በልቤ እቀኛለሁ
ለንጉሤ የሚሆን ልዘምር
ያልቻልኩትን መዝሙር
የሱስ ይሰማዋል
3.
ልቤ ተደስቷል አሁን
ጌታዬ ቀርቦኛል ሰላም
በልቤ ሲመነጭ
ሕይወቴ ያበራል
4.
ልቤ በደስታ ተሞልቷል
ፍቅርና ምስጋናም
ለሰጠኝ በረከት አሁን
ለማገኘው ደስታም
100%
100%