ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #155h / Song #155h

የሱስ ያድነናል

Jesus Saves

ምድብ / Category: መድህን / Salvation
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
መልካም ወሬ ሰምተናል
የሱስ ያድነናል
ዜናውን አሰሙለት
የሱስ ያድነናል
ለዓለም ንገሩለት
ዳገቱን ተራመዱ
ወደፊት በትእዛዙ
የሱስ ያድነናል
2.
ለአህዛብ ተናገሩ
የሱስ ያድነናል
ለጠፉት ተናገሩ
የሱስ ያድነናል
ደሴቶች ያመስግኑ
ዋሻዎች ያስተጋቡ
መሬትም ታመስግነው
የሱስ ያድነናል
3.
በጭነቀትም ዘምሩ
የሱስ ያድነናል
በሞቱም በህይወቱም
የሱስ ያድነናል
በመከራም ዘምሩ
ምድር ስትጨነቅ ሳል
የድል መዝሙር ዘምሩ
የሱስ ያድነናል
4.
በብርታት መስክሩለት
የሱስ ያድነናል
ወገኖች ይደሰቱ
የሱስ ያድነናል
በነጻ ያድነናል
ብላችሁ ተናገሩ
የድል መዝሙር ዘምሩ
የሱስ ያድነናል
100%
100%