ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #168h / Song #168h

ቸሩ የሱስ

Saviour, Like a Shepherd Lead Us

ምድብ / Category: መድህን / Salvation
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ቸሩ ጠባቂ ምራነ
በጥሩ ቃልህ ብርሃን
ከመከራ ጠብቀነ
በምሕረትህ መግበን
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ዕለት ጠብቅ መንጋህን
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ዕለት ጠብቅ መንጋህን
2.
ዕለት ጠብቀን መንጋህን
እኛ ያንተ ገንዘብ ነን
ብንስትም መልሰነ
ወደ ቤትህ አድርሰን
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ስማ ጸሎታችንን
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ስማ ጸሎታችንን
3.
ወዳንተ እንመጣለን
ረድኤት ሁሉ ካንተ ነው
ጽኑን እምነት ፍጠርልን
ፍቅርህን ለሁሉ ሰው
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ወደ ሰማይ ውሰደን
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ወደ ሰማይ ውሰደን
100%
100%