ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #163h / Song #163h

የክርስቶስ ደም ብቻ ነው

Nothing But the Blood of Jesus

ምድብ / Category: መድህን / Salvation
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ኃጢዓቴን ምን ያጥበዋል
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
ምን ንጹህ ያደርገኛል
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
ኦ ፍጹም ብሩክ ምንጭ
ኃጢዓቴን ያጠበው
ሌላ ምንጭ አላውቅም
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
2.
እኔን ንጹሕ የሚያደርግ
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
ይቅርታን የሚሰጠኝ
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
3.
በደሌን የሚያነጻ
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው የሕይወትም መድኃኒት
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
4.
ይህ ነው ተስፋ ሰላሜም
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
ጽድቄም ሁሉ ይኸው ነው
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
5.
በዚህ ድል እነሣለሁ
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
ወደ ቤቴ እገባለሁ
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
6.
ክብር ክብር እልልታ
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው ምስጋናዬም ለርሱ ነው
የክርስቶስ ደም ብቻ ነው
100%
100%