ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #160h / Song #160h

ቶሎ ወደ የሱስ ና

Come to Jesus, He'll Teach the Way

ምድብ / Category: መድህን / Salvation
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ቶሎ ወደ የሱስ ና
መንገዱን ያስተምርሃል
ከኛ ጋራ ይቆማል
ይጮሃልም ና
ደስታ ደስታ ይሆናልና ኃጢዓታችንን ያጠፋል
በቤታችን በሰማይ
ሁላችን ስንኖር
2.
ስሙ አሁን ነገሩን
አስቀምጡት
በልባችሁ መቅደሱን
ሊሠራ ነው
በልባችሁ ውስጥ
3.
ገና ዛሬ ከዚህ ነው
ገና ቅርብ በፍቅሩ
ስሙ አሁን ይጠራል
ኑ ሁላችሁ ኑ
100%
100%