ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #175h / Song #175h

መስቀሉ እኔን ይምራኝ

The Way of the Cross Leads Home

ምድብ / Category: መስቀል / Cross
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
መስቀሉን ይዤ
ወደ ቤቴ ካልሄድሁ
ሌላ መንገድ የለኝም
ላየው አልችል የብርሃኑን ደጅ
የመስቀሉን መንገድ ባጣው
መስቀሉ እኔን ይምራኝ
ለጌታዬ ቤት ያብቃኝ
መስቀሉ መርቶኝ ወደፊት ከሄድሁ
የሱስን አየዋለሁ
2.
ማለፍ አለብኝ በዚህ በደም መንገድ አዳኜ በሔደበት
ቅዱሳን ነፍሶች ወዳረፉበት
በገነት ክብሩን ለማየት
3.
ያለምን መንገድ እሰናበታለሁ
ተመልሼ እንዳላየው
ጌታ መርቶኛል በቤቱ እንድኖር
በሩን ከፍቶ ያስገባኛል
100%
100%