መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #171h / Song #171h
ስመለከት ያን ድንቅ መስቀል
When I Survey The Wondrous Cross
ምድብ / Category:
መስቀል / Cross
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
ስመለከት ያን ድንቅ መስቀል
መድኅኔ የሞተበትን
እንቀዋለሁ ሕይወቴን
ትምክህቴም ከንቱ ይሆናል
2.
በቅዱስ መስቀልህ በቀር
እንዳልመካ ከልክል ጌታ
ሥጋዬን ጥዬ ባንተ እግር
እሰግዳለሁ በጐልጐታ
3.
እይ ከራሱ ከጁ ከግሩም
የከበረ ደሙ ፈሶአል
እንዴት ያለ ፍቅር ሆኖአል
የሚሸከም የኔን መርገም
4.
ዓለምን ሁሉ ብሰጥህ
ያንስብህ ነበር ስጦታው
ነፍሴና ሕይወቴን ይኸው
ተቀበለኝ ሳቀርብልህ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#181h
መስቀልህ
#170h
ታላቁ ሐኪም መጥቷል
#174h
የሱስ በደሙ ገዛን
#176h
በመስቀል በመስቀል
#178h
ና አንተ የበረከት ምንጭ