ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #182h / Song #182h

ክብር ለስሙ

Glory to His Name

ምድብ / Category: መስቀል / Cross
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ
ሊያድነኝ ብሎ ከጥፋቴ
ሊመልሰኝም ከኃጢአቴ
ክብር ለስሙ
ክብር ለስሙ ክብር ለስሙ ነጻ ስላወጣኝ በደሙ ክብር ለስሙ
2.
በመስቀሉ ከኃጢአት ዳንሁኝ አምላክም ልጁን ለወጠልኝ
ከኃጢአት አርነት ሊያወጣኝ
ክብር ለስሙ
3.
3. ኦ ብሩክ ምንጭ ከኃጥአት ያዳነኝ
ያ ምንጭም አንጽቶ አጠበኝ
ያማልደኝ ዘንድ ተስፋ አለኝ
ክብር ለስሙ
4.
ያ ምንጭም የሱስ ክርስቶስ ነው ለኃጢአታችን ሲል የሞተው
በሶስተኛም ቀን የተነሣው
ክብር ለስሙ
100%
100%