ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #176h / Song #176h

በመስቀል በመስቀል

At the Cross

ምድብ / Category: መስቀል / Cross
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
1.
አዳኜ ደሙ ፈሰሰ
ንጉሤ ሞተልኝ
ራሱ ለውርደት ደረሰ
እኔን ሊያድነኝ
በመስቀል በመስቀል
ብርሃን ባየሁበት
የልቤ ሸክም በቀለለበት
በሃይማኖት ነው
ማየት ያገኘሁ
በዚህ ደስታዬን አሳያለሁ
2.
ምስጋናዬን አቀርባለሁ
ላሳየኸኝ ፍቅርህ
ራሴን ላንተ እሰጣለሁ
ይህን አደርጋለሁ
3.
የሐዘን ጠብታ አይችልም
ሊከፍል ዕዳዬን
ጌታዬ ራሴን ሰጠሁህ
ያለኝን ለመክፈል
100%
100%