ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #218h / Song #218h

ሁላችን ሰማይ ስንደርስ

When We all get to Heaven

ምድብ / Category: የሰማይ ቤት / Heavenly Home
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
1.
የየሱስን ግሩም ፍቅር ዘምር
ምህረቱን ፀጋውንም ዘምር
በከበረው ግሩም ሥፍራ
ያዘጋጃል ቤታችን
ሁላችን ሰማይ ስንደርስ
ምን አይነት የደስታ ጊዜ ይሆን
ጌታችንን ስናይ
እንዘምር የድል መዝሙርን
2.
የመናኝን ጎዳና ስንጓዝ
ደመና ሁሉ ከላይ ያልፋል
የጉዞዋችን ቀናት ሲያልቁ
ደመና ሁሉ ያልፋል
3.
ታማኝና እውነተኛ እንሁን
በየቀኑም ታምነን እንሥራ
በክብር ጌታችንን ስናይ
ዋጋችን ይከፍለናል
4.
በፊታችን ወዳለው እንፍጠን
ውበቱን አሁን እናያለን
የንቁ ደጆች ሲከፈቱ
በወርቅ ጎዳና ስንሄድ
100%
100%