ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #222h / Song #222h

በዘውዴ ከዋክብት ይኖሩን

Will there be Any Stars?

ምድብ / Category: የሰማይ ቤት / Heavenly Home
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ስላማረችው ከተማ አስባለሁ
ጸሐይ ሲገባ እደርሳለሁ ከሚያስገርመው ዙፋን እቀመጣለሁ በዘውዴ ከዋክብት ይኖሩን
ከዋክብት አሉኝ ወይ
የዘውድ ከዋክብት
ማታ ሲመሽ ጸሐይ ሲገባ
ከተቀደሰው ማረፊያ ቤት ስገባ
በዘውዴ ከዋክብት ይኖሩን
2.
በአምላካችን ኃይል ልሥራና ላመስግን
በጣም ልትጋ ነፍሳት ለማዳን በከበረው ቀንም ከዋክብት እንዳገኝ ምስጋና እንደ ውኃ ሲወርድ
3.
ኦ እንዴት ያለ
ደስታ ይሆን ፊቱን ሳይ ያዳንኋቸውንም ነፍሳት ሳይ
ባማረች ከተማ እጅግ ደስ ይለኛል
በዘውዴ ከዋክብት ይኖሩን
100%
100%