ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #5h / Song #5h

ለየሱስ ስም እልል በሉ

All Hail the Power

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ለየሱስ ስም እልል በሉ መላእክት ስገዱ
የመንግሥትን አክሊል አምጡ
የሱስ ይቀዳጀው
የመንግሥትን አክሊል አምጡ
የሱስ ይቀዳጀው
2.
እላንት የእሥራኤል ወገን
ብትደክሙም ብታንሱም
ላዳናችሁ እልል በሉ
አክሊልም አምጡለት
ላዳናችሁ እልል በሉ
አክሊልም አምጡለት
3.
ወገን ነገድም ሁላችሁ
በዓለም ያላችሁ
ለየሱስ ስም ክብር ስጡ
አክሊልም አምጡለት
ለየሱስ ስም ክብር ስጡ
አክሊልም አምጡለት
4.
4. ከቅዱሳን ጋራ ባንድ ላይ
በግርጌው ተቀምጠን
ለዘላለም እንድንዘምር
የሱስ ይንገሥልን
ለዘላለም እንድንዘምር
የሱስ ይንገሥልን
100%
100%