1.
የጥንት ታሪክ ንገረኝ
ስላዲሷ አገር
ስለ የሱስ ፍቅርና
ስለ የሱስ ክብር
እንዲገባኝ አድርገህ
ታሪኩን ንገረኝ
ኃጢአት ያረከሰኝ ነኝ
ፍቅሩም የማይገባኝ
ያንን ታሪክ ንገረኝ
ያንን ታሪክ ንገረኝ
ያ ንን ታሪክ ንገረኝ
ስለ የሱስ ፍቅር
2.
በቀስታ ንገረኝ በጣም እንዲገባኝ አስደናቂውን መዳን አምላክ የሰጠኝን ብዙ ጊዜም ንገረኝ የማለዳ ጤዛ ፈጥኖ እንደሚጠፋ እኔም እንዳይጠፋኝ
3.
3. አለስልሰህ ንገረኝ
ድምፅህን አጣፍጠህ የሱስ እኔን ሊያድን እንደ መጣ አውቀህ
ደጋግምና ንገረኝ የየሱስን ታሪክ ደሙን ስላፈሰሰ ስሙን እንዳከብር