ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #9h / Song #9h

ላዳኜ እዘምራለሁ

My Redeemer

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
እዘምራለሁ ላዳኜ
ላስደናቂው ፍቅሩ ስል
ተሰቃየልኝ በመስቀል
ከመርገም እኔን ሊያድን
ዘምሩ ላዳኜ ክብር
በደሙ እኔን ገዛኝ
በመስቀሉ ይቅር አለኝ
ዕዳዬን ከፈለልኝ
2.
ድንቁን ታሪክ እነግራለሁ ከጥፋቴ እንዳዳነኝ ሰፊ በሆነው ምሕረቱ በትርፍ ሁሉን ለሰጠኝ
3.
ውድ አዳኜን ላመስግነው ድል ነሺ ኃይሉን ልንገር በሞትና በሲኦል ላይ አሸናፊ ላረገኝ
4.
እዘምራለሁ ላዳኜ ለሰማያዊ ፍቅሩ ከሞት ሕይወትን አሳየኝ በርሱም የአምላክ ልጅ ሆንሁኝ
100%
100%