ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #10h / Song #10h

ፈጣሪ ንጉሤ

My Maker and My King

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
ፈጣሪ ንጉሤ
ሁሉን የሰጠኸኝ
በረከት ይፈልቅልኛል
አንተ የላክህልኝ
በረከት ይፈልቅልኛል
አንተ የላክህልኝ
2.
እኔ የጅህ ፍጥረት ባንተ ብቻ ስኖር ላደረግህልኙ ጥቅም ሣመሰግን ልኑር ላደረግህልኙ ጥቅም ሣመሰግን ልኑር
3.
ሁሉ ያንተ ሲሆን አምላኬ ምን ልስጥህ ፍቅርህ ይፈልግብኛል እንዳመሰግንህ ፍቅርህ ይፈልግብኛል እንዳመሰግንህ
4.
በአምላካዊ ኃይል ጸጋህ ነፍሴን ያንቃት ነገሬም ምኞቴም ሁሉ ቀኔም ላንተ ይሁን ነገሬም ምኞቴም ሁሉ ቀኔም ላንተ ይሁን
100%
100%