መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #12h / Song #12h
ምን ሠራልን
What Did He Do?
ምድብ / Category:
ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
አስደናቂውን ታሪክ ስሙ
ያምላክ ልጅ የሠራውን
ክብሩን ትቶ ተዋረደልን
በክቡር ደሙ ገዛን
ማን ነው ከጥፋት ያዳነኝ
ምን ሠራልኝ የት ይኖራል
በሰማይ ያማልዳል
2.
ኃያላን መላእክት አልቻሉም የርሱን ቦታ ሊይዙ
ለኛ ወደ መስቀል የሔደው
የሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
3.
ለዚህ አዳኝ
ሕይወትህን ስጠው
በፊቱም ስገድለት
ፍቅሩን ታውቀው
ዘንድ ይገባሃል
በኃይሉም ያድንሃል
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#30
የመቅደስህ አገልጋይ ነኝ በቤትህ እጣን የማጥን
#86d
በእርግጥ ጌታ ከኛ ጋር ባይሆን
#278d
ወደ አንተ መጥተናል ጌታ
#108d
ኑ ለእግዚአብሔር ምስጋና እንሰዋ (2)
#70
ሁሉም በአገልግሎቱ ይትጋ