መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #15h / Song #15h
ክብር ለበጉ ይሁን
Worthy, Worthy is the Lamb
ምድብ / Category:
ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
ክብር ለበጉ ይሁን
ክብር ለበጉ ይሁን
ክብር ለበጉ ይሁን
ለሞተው
ክብር ሃሌሉያ
ስብሃት ሃሌሉያ
ክብር ሃሌሉያ ለበጉ
2.
መድኅን መንግሥትህ
ትምጣ
የሰይጣንም ኃይል ይጥፋ
ብሩክ ሺህ ዓመት አምጣ
ቅዱስ በግ
3.
በየጊዜው ይሰማን
አንተን መውደድ ማመስገን
በጉን በጽዮን በር ላይ
እስክናይ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#3h
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
#99
ለዛሬ መድረሴ ይገርመኛል
#169
ታላቅ የነገሥታት ንጉስ የሆንከውን ጌታ
#88d
አምላኬ ድንቅ ያረገችው
#151
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው /2X/