መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #16h / Song #16h
ምስጋና ላምላክ
Praise to the Lord
ምድብ / Category:
ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
ምስጋና ላምላክ
ኃያሉ የፍጥረታት ንጉሥ
አወድሱት ፈቃር ነውና
ቸርና ቅዱስ
የምትሰሙ ወደ
መቅደስ ቅረቡ
ምስጋና በደስታ ስጡ
2.
ምስጋና ላምላክ
ሁሉን በጥበብ ለሚገዛ
በክንፉ ሥር
ይጋርድሃል እንዳትጐዳ
በምህረቱ የለመንኸውን ሁሉ ጸሎትህን ሰምቶ ይሰጣል
3.
ምስጋና ላምላክ
ኑሮህን ለሚያበለጽግ
ቸርነቱና ምሕረቱ
ላንት የማያቋርጥ
ይምርሃል
ጸጋውን ያለብስሃል
አሜን ይሁን ለዘላለም
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#124
ታሪኬን ቀይሮ አዲስ ምዕራፍ ጀመርኩኝ
#110
ተስፋችን ኢየሱስ ነው /2X/
#56
ኃይልህን ስጠን መንፈስህን
#188d
ምን ተስኖት
#69
ኢየሱስ /2/ ይኸው በፊትህ ቆሜአለሁ