ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #18h / Song #18h

የሱስ ሆይ አንተን ሣስብ

Jesus the Very Thought of Thee

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ኦ የሱስ ሆይ
አንተን ሣስብ
ልቤ ይደሰታል
ፊትህን ማየት
ግን ይበልጣል
ዕረፍትም ይሰጣል
2.
የትሁታንም ተስፋ ሆይ
የገሮችም ደስታ
ለወደቁት ሁሉ ቸር ነህ
መልካምም ለሚሹህ
3.
የየሱስ ክርስቶስን ፍቅር
ካልቀመሱት በቀር
ለመግለጽ የማይቻል ነው
በቃል ለመናገር
4.
ኦ የሱስ ሆይ ደስታችን ነህ
አንተ ቤዛችን ነህ
ክብራችን ባንተ ብቻ ነው እስከ ዘለዓለም
100%
100%