ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #24h / Song #24h

ልዑላዊ ግሩም ክብሩ

Majestic Sweetness Sits Enthroned No. 1

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ልዑላዊ ግሩም ክብሩ
በርሱ ተገለጠ
የብርሃን አክሊልን ለብሷል ካፉም ፀጋ ሞልቷል
ካፉም ፀጋ ሞልቷል
2.
ሟች ከሆኑ ከሰው ልጆች አይወዳደርም
ከመልካሞችም መልካም ነው ሰማይን ያደምቃል
ሰማይን ያደምቃል
3.
በችግር ወስጥ ሣለሁ
አየኝ ከጭንቁም አዳነኝ ያምላኬንም ክብር አያለሁ ደስታዬም ፍጹም ነው ደስታዬም ፍጹም ነው
4.
የመለኮታዊ ፍቅሩን
መግለጫ ከሰጠኝ
እኔም ደግሞ በፈቃዴ
አምላክ ሆይ ያንተ ነኝ አምላክ ሆይ ያንተ ነኝ
100%
100%