ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #28h / Song #28h

ወደ የሱስ እቀርባለሁ

I Would Draw Nearer to Jesus

ምድብ / Category: ስግደት / Worship
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
ወደ የሱስ እቀርባለሁ
ባለበት እኖራለሁ
ለማገልገል እየሞከርሁ
በእጁ እድናለሁ
ወደ የሱስ እቀርባለሁ
ወደርሱ እቀርባለሁ
ሕይወቴን እሰጠዋለሁ
ወደርሱ እቀርባለሁ
2.
ወደ የሱስ እቀርባለሁ
የምሰውረው የለም
እንደሚወደኝ አውቃለሁ
ወደርሱ እቀርባለሁ
3.
ወደ የሱስ እቀርባለሁ
ብርታቱንም እሻለሁ
ደግነቱን አወራለሁ
በደስታ እሠራለሁ
100%
100%