ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #39h / Song #39h

የበረከት ዝናብ አለ

There Shall be Showers of Blessing

ምድብ / Category: ስግደት / Worship
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
የበረከት ዝናብ አለ
ግሩም የፍቅር ተስፋ
የመታደስ ወራት አለ
ከአዳኙ የሚላክ
ባርኮት ያዘንባል የሚያሻንንም ሁሉ በጠብታ ሲወርድልን አብልጠን እንለምን
2.
የበረከት ዝናብ አለ መነቃቃት ያመጣል መንፈሱን ይሰድልናል ለሁሉም ያዘንበዋል
3.
የበረከት ዝናብ አለ ጌታ ቶሎ አዝንበው ሕይወታችንን አድሰው ቃልህንም አክብረው
4.
የበረከት ዝናብ አለ ዛሬም ሊወርድ የሚችል የሱስን ተስፋ ብናደርግ በሙሉ ልብ ብንቀርብ
100%
100%