ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #30h / Song #30h

የጽዮን ግምብ ጠባቂ ሆይ

Watchmen, On the Walls of Zion

ምድብ / Category: ስግደት / Worship
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
የጽዮን ግምብ ጠባቂ ሆይ
ስለ ሌቱ ንገረን
ቀኑ ሊነጋ ብሏልን
ንጋቱስ ሊወጣልን
አብራልነ አሁን
የብርሃን ጮራ /2X/
2.
ወሰኑን አልፈነዋል
ጌታ እስቲ ንገረን
ወደ ሰማይ ቀርበናል ወይ
አገሩስ ይታያል ወይ
የሰማዩ መንግሥትህ
ቀርቦአል ወይ? /2ጊዜ/
3.
ብርሃን በርቷል
ቀንም መጥቷል
በአንድ ላይ እልል እንበል
ያጥቢያ ኮከብ ተነሣልን
በሰማይ የሚያበራ
ቅዱሳን ሁሉ
በጣም ተደሰቱ /2ጊዜ/
4.
የሰማይ መሪ ተገኝቷል
መድረሳችን እርግጥ ነው
ቶሎ ቶሎ እንራመድ
ከግባችን ለመድረስ
ድምፃችንን እናንሣ
በደስታ /2ጊዜ/
100%
100%