ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #31h / Song #31h

ግሩም ድንቁ የሱስ

Fairest Lord Jesus

ምድብ / Category: ስግደት / Worship
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
ግሩም ድንቁ የሱስ
የፍጥረታት ንጉሥ
ኦ ያምላክ እና የሰው ልጅ
አፈቅርህአለሁ አክብርህአለሁ
አንተ ነህ
ክብሬ ደስታዬም
2.
መስክህ ያምረኛል
ይልቁንም ውድማህ
በጸደዩ ልብስ አጊጧል
የሱስ ያምረኛል
የሱስ መልካም ነው
ያዘነን ልብ ደስ ያስሰኛል
3.
ከፀሐይ ብርሃን
ከጨረቃም ብርሃን
ከከዋክብትም ሠራዊት
የሱስ ይደምቃል
የሱስ ያበራል
ከማናቸውም ሁሉ ይልቅ
100%
100%