1.
እንደ የሱስ ስም እይገኝም ይህ የተወደደ ስም ለመላእክትም ደስታ ነው ለክርስቲያንም ተድላ ነው
የሱስ ክርስቶስ
እንደ እርሱ ያለ የለም
የሱስ ክርስቶስ
እንደ እርሱ ያለ የለም
2.
እንደ የሱስ ስም እይገኝም
የሰው ልብ ሲያዝን ሳል
ሌላ እንደርሱ ስም የለም
ደስታ ለልብ የሚሰጥ
3.
እንደማየው ተስፋ አለኝ
በደመና ሲገለጥ
ድምፁን መስማት
ተስፋዬ ነው
ከፅማቴ ሊያረካኝ
4.
እንድሠራለት ቢፈልግ
ቀን በቀን በዓለም ውስጥ
እርዳታውንም ከሰጠኝ
ጠንክሬ እሠራለሁ